Posts
Showing posts from March, 2022
መድረክ ላይ አሳፉሪ ቬሮኒካ አዳነና ከባለሀብቱጋ ስለተወራባት መልስ፣ ሰላም ተስፋዬ | bereket
- Get link
- X
- Other Apps
ቆንጆ መዝናኛ ቦታ በከተማችን አዲስአባ። A beautiful place in Addis Ababa.
- Get link
- X
- Other Apps
ኢትዮጵያ ችግር የመሪነት ደረጃ ላይ የደረሰ መሪ አለመኖሩ ነው | ሊቅነት ሊጥነት የሚሆንበት ጊዜ አለ ! | የኢትዮጵያ መሪዎች ተንጨባራችሁ አትዋሉ
- Get link
- X
- Other Apps
በ 77 ብር 400 ኪሎ ሜትር መሄድ ይችላሉ Karibu Auto - ካሪቡ አውቶ @Arts Tv World
- Get link
- X
- Other Apps
የኤሌክትሪክ መኪኖች ዋጋ በአዲስ አበባ | 2014 Electric Cars Price in Addis Abeba Ethiopia | Ethio Review
- Get link
- X
- Other Apps
ዱብዳ /Dubeda / አዲስ አስቂኝ ጭውውት New Ethiopian short comedy movie 2022 ኮሜዲያን ፍልፍሉ እና አሌክስ
- Get link
- X
- Other Apps
🛑 ስለ ብልግና የምታስተምረው አሳፋሪ ሴት እና አስቂኝ ድርጊት የፈፀመችው አርቲስት | Seifu on EBS
- Get link
- X
- Other Apps
Try Not To Laugh 😂 Video Of Strange Reactions Of Dogs And Cats #16
- Get link
- X
- Other Apps
Anti-Air Tank vs Su-27 - Attack helicopters - A-10 - AA Vehicles - Toyota Truck - Simulation
- Get link
- X
- Other Apps
የጂም ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Gym Fee in Addis Ababa, Ethiopia | Ethio Review
- Get link
- X
- Other Apps
4 ልጆች መውለድ እፈልጋለሁ፤ ቀሚስ በጣም ነው የሚያስጠላኝ l ዲጄ ሊ l Channel 7 Ethiopia l DJ Lee Ethiopia
- Get link
- X
- Other Apps
ወንዳወንድነቴ ይጫነኛል l ትምህርቴን ማቋረጤ ይቆጨኛል l ቀለም ነበርኩ l Channel 7 Ethiopia l Dj Lee Ethiopia
- Get link
- X
- Other Apps
#ethiopianews #ethiopian Ethiopian Protestant Funny Zerfe የኢትዮጵያ ፕሮቴስታንት አስቂኝ ዘርፌ
- Get link
- X
- Other Apps
ዘይት የለውም ሻጠማ እድር አጭር ኮሜዲ Shatama Edire Ethiopian Comedy
- Get link
- X
- Other Apps
#ComedianEshetu #ethiopiantiktok #ethionews ሰቆጣ ደርሼ ሀገር ያዳኑ አባት አገኘሁ ፡ ኮሜዲያን እሸቱ ፡ Comedian Eshetu : Donkey Tube Ethiopia.
- Get link
- X
- Other Apps
ሰቆጣ ደርሼ ሀገር ያዳኑ አባት አገኘሁ ፡ ኮሜዲያን እሸቱ ፡ Comedian Eshetu : Donkey Tube Ethiopia
- Get link
- X
- Other Apps
“በጥፊ ትመታኛለች፣ ሃይለኛ ነች” ሙሉ ፕሮጋሙን ኮመንት ላይ ሊንኩን (ክህሎት ዩቱብ ቻናል) በመጫን ተመልከቱ
- Get link
- X
- Other Apps
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow ለፊልሜ ምርቃት ያለቀስኩት መኪናዬን በመሸጤ ሳይሆን እናት ና አባቴን በማየቴ ነው.. ተወዳጁ ተዋናይ ቸርነት አዲስ ፊልሙን ይጋብዛል. Seifu on EBS #ethiopia
- Get link
- X
- Other Apps
#babi #Eregnaye ቬሮኒካ አዳነ ታላቅ የምስራች ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ #ethiopia
- Get link
- X
- Other Apps
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow ባለቤቴን የተዋወቅኩት ጂም ውስጥ ነው....የቅርፅ ተወዳዳሪዋ ኤደን ከአሜሪካ.. . | Seifu on EBS
- Get link
- X
- Other Apps
ሰሞነኛ የከተማችን የመኪና ታርጋ ስርቆት.
- Get link
- X
- Other Apps
ሰሞነኛ የከተማችን የመኪና ታርጋ ስርቆት.... ይሄ የአንድ ጓደኛዬ መኪና ነው... ሰውየው ሀገር ሰላም ብሎ ሳር ቤት መቻሬ ሜዳ አከባቢ መኪናውን ለ30-40 ደቂቃ አቁሞ ሳይት ቪዚት ገብቶ ሲወጣ የፊትና የኋላ ታርጋ ተፈትቶ ተወስዷል.... እንግዲ ይሄ የተለመደው የስፖኪዮ ፣ የስኮርት ጎማ ወይም መኪና ከነነብሱ የመስረቅ ወንጀል አይደለም የፊትና የኋላ ታርጋ ሌብነት እንጂ... ባለመኪናው ታርጋው መሰረቁን ወዲያው ለፖሊስ ያመለከተና መኪናውንም ከቆመበት በመኪና መጫኛ አስጭኖ ቤቱ ያስገባ ሲሆን... ሌቦቹ ታርጋውን ለምን ምክንያት እንደሰረቁት እና ምን ወንጀል ሊፈፅሙበት እንደሚችሉ ማወቅ አይቻልም... ግን ለሌሎቻችንም ጥንቃቄ እንድናደርግና በአጋጣሚ ሌላ መኪና ላይ ይሄ ኮድ 2-B09472 AA ታርጋ ለጥፎ ካያችሁት መኪናው ህገ ወጥ ስለሆነ እንድትጠቁሙን ወይም ባካባቢያችሁ ላለ የህግ አካል እንድታሳውቁለት በአክብሮት ይጠይቃችኋል.... በዚህ አጋጣሚ ወንጀሉን በመመዝገብ እና በመከታተል እየተባሩ ላሉት የን/ላ/ትራፊክ ፅ/ቤት እና ልደታ ወረዳ 8 ራሺያ ካምፕ ፖሊስ ጣብያ ላሉት የፖሊስ አባላት ባለንብረቱ ምስጋናውን አቅርቧል::
ከቤታችን ጀርባ
- Get link
- X
- Other Apps
ከቤታችን ጀርባ ክፍል አንድ ✍️ #ፀሀፊ #አቤል #እንግዳ .... #ከቤታችን_ጀርባ በህይወት ስንኖር እያንዳንዷ ቀን የሙከራ ጊዜ ናት አለ አንዱ ፈላስፋ ይሄ ንግግር ያለምክንያት ትዝ አላለኝም ሰሞኑን አንድ እንግዳ ነገር ቤታችን ውስጥ በለሊት ሲዘዋወሩ ድምፃቸው ይሰማኛል ግን ምን እና እነማን እንደሆኑ ላውቅ አልቻልኩም ያስፈራል ሽፍንፍን ብዬ ለጥ ማለቴን ቀጠልኩኝ ። ቤታችን በጣም ትልቅ ቤት ነው ቤተሰቦቼ በፊት ከነበሩበት ሰፈር ለቀን አሁን እኔ በምኖርበት ሰፈር ገቡ የሚገርማችሁ ቤቱን የገዛንበት ብር ወይም የቤቱ ዋጋ በጣም ትንሽ ነው ወደውጭ ልንሄድ ነው ስላሉን ቶሎ ገዝተን ገባንበት ቤተሰቦቼ ሁለቱም በተመሳሳይ ቀን ነው አንድ አይነት አሟሟት የሞቱት በአንድ አይነት ሰአት ቤት ውስጥ ከቤታችን ጀርባ አባ ሁሌ ወደጓሮ እንዳልሄድ ይነግረኝ ነበረ አንድ ቀን አባ ወደ አመሻሹ ላይ ነበረ ወደጓሮ ሲሄድ ብርሀን ነገር ይመለከታል ከመሬት ስር የሚወጣ ብርሀን እናም ፈራ ተባ እያለ ጠጋ ጠጋ ማለቱን ተያያዘው ወደ ብርሀኑ እየተጠጋ ሲመጣ አንደርግራውንድ የተሰራ ቤት አለ ከላይ በጣውላ የተሰራ በር አለው የውጭ ፊልሞች ላይ አንደምናየው አይነት ሁለት ወደ ላይ ተከፋች በሮች አሉት ከፍቶት ለመግባት እየፈራ ወደ ውስጥ አቆልቁሎ እየተመለከተ ደረጃው ያረጀ የድሮ ጣውላ ከጥድ የተሰራ ነው የሸረሪት ድር የደራበት ደረጋ ነው ነገር ግን መሀሉ ብዙ ጊዜ የተሄደበት ይመስላል አፈርም ጭቃም የነካካው ነው የጫማ ኮቴም አለበት አባ ቀስ ብሎ ገባ ገና የመጀመሪያውን መረገጫ ሲረግጠው ሲጢጢጢ አለ ቀስ እያለ ሁለተኛውን አሁንም አንደዛው ሲጢጢ ጥ እያለ አንደምንም 6ቱን የደረጃ እርብራብ ወርዶ ሲጨርስ በጣውላ የተሰራ ወለል ያረጀ የድሮ ፋኖስ የበራበት ቤት ሞቅ ያለ ቤት ነው ግን በጣም የሚያ...
I almost got arrested today
- Get link
- X
- Other Apps
I almost got arrested today 🙄😒😤 ♦ " ማንም ማንንም ለማንገላታት መብት የለውም... ውይ ለካ ኢትዮጵያ ውስጥ ነን ያለነው " Bezawit Bezic Asefa እኔ የምለው በውል ከተከለከሉ አካባቢና ቦታዎች ውጪ ፎቶ ማንሳት ከመቼ ወዲህ ነው ወንጀል የሆነው?! ነገሩ እንዲህ ነው... ዛሬ ከሰአት ላይ ለአንድ ጉዳይ ከታላቅየው ጋር ተቀጣጥረን ከአንዱ የሸገር ጫፍ ሰፈሮች ተከሰትን። በመንገዳችን ላይ ብዙ ህዝብ የተሰለፈባቸው የንግድ ባንክ ቅርንጫፎችን እያየን እየተገረምን ነበር። እናም አንድ ሁለት ቦታዎች ላይ እያለፍኩ ፎቶ አንስቻለሁ። በዚህኛው (ከስር ከተለጠፈው) ቅርንጫፍ ስንደርስ ግን ከሌሎቹ በተለየ ሰልፉ ብዙ ስለነበረ ቆም ብዬ ፎቶ ማንሳት.... አንድ የባንኩ ሰራተኛ መሆኑን የሚያመላክት መታወቂያ አንገቱ ላይ ያንጠለጠለ ሰውዬ ደሞ "ማነሽ እናቱ!" ብሎ መጣራት... መቼም ጨዋ ጨዋ ያሳደገኝ ነኝና አጠራሩ ቢያናድደኝም ቆሜ ጠበኩት። "ነይ እስኪ! ነይ!" እያለ ወደ እኔ ተጠጋ አነጋገሩ አናዶኝም ገርሞኝም ከቆምኩበት ሳልንቀሳቀስ ጠበኩት። "ለምንድነው ፎቶ ያነሳሽው?!" ብሎ በሀይለ ቃል ጠየቀኝ እኔም "ምን ችግር አለው?" አልኩት... "አይቻልም! ደልችው" አለኝ። "አልደልትም! ለምንድነው የምደልተው?" ብዬው ሳላበቃ "እዚሁ ጠብቂኝ!" ብሎኝ ከኪሱ ስልኩን እያወጣ የጥበቃ ሰራተኛዋን ሊጠራ ሄደ ። "ምን ተፈጥሮ ነው?" አለችን አጠገባችን እንደደረሰች። "ፎቶ ለማንሳት ምንም የሚከለክል ነገር የለም ስለዚህ ማንም ሊጠይቀኝ አይችልም። ምንም አላጠፋሁም" አልኳት። የሚገርመው ...